uber በ ቶክዮ በ 5 ሰአት ውስጥ ስንት ይሰራል ??
እንኳን ለ አዲሱ አመት 2017 አደረሳችሁ❤️❤️❤️
ይህን ቪዲዮ እስከመጨረሻው ብታዩት በ ቶክዮ uber እንዲሁም demaecan የሚባሉትን የ delivery ሰራዎች ለ 5 ሰአት ሰርቼ ስንት እንደተከፈለኝ ማወቅ ትችላላችሁ።
እንዲሁም ሙሉ ቶክዮን መጎብኘት ትጭላላችሁ።
ሁሌም ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ስለምታደርጉልኝ አመሰግናለሁ።
#ጃፓን #uberjapan #ethiopian #travel#habeshafitness #ethiojapan #noahnihon #demaecan #ubereats @dallol_entertainment @jahnnyVLOGS @BBOYTOMY33 @AbroadinJapan @Uber @Demaecan2484