ቀና ልብ በጎ አድራጎት kena Lib Bego Adiragot
ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው
ሰው የጠፋለት።
በፈተና በተሞላ ዓለም ውስጥ፣ ለተቸገሩት ተስፋ እና መጽናኛ የሚሰጥ መሪ ብርሃን ለመሆን በቁርጠኝነት የሚሰራ የቀና ልቦች ስብስብ ነው። በጎ ተግባር ላይ አብረውን ይተባበሩ! የእርስዎ ደግነት፣ ልግስና እና ተሳትፎ ህይወትን ይለውጣል። አቅሞዎ የፈቀደው በመለገስ ፣ በመስጠት የሚገኘውን ወደርየለሽ ልባዊ ደስታ ይካፈሉ።
In a world full of trials, it is a group of sincere hearts committed to being a guiding light that gives hope and comfort to those in need. Join us in a good deed! Your kindness, generosity and involvement will change lives. By donating as much as you can, share the heartfelt joy of giving.