MENU

Fun & Interesting

Qeses Tube

Qeses Tube

አሊሞችን ማክበር ማለት እጅ እና እግራቸውን መሳም ሳይሆን የያዙትን እውቀት በተገቢው መልኩ መረከብ ነው !!!

ይህ ቻናል ኢስላማዊ እውቀትን የምንማርበት እና ትልቅ እውቀት ምንቀስምቀት ነው ።
ከእውቀት ሁሉ ትልቅ እውቀት አላህን በተገቢው መልኩ ማወቅ ነው ።
በቻናሉ ሚለቀቁ ትምህሮቶች
- ሀዲሶች
- ኢስላማዊ ታሪኮች
- ፈትዋዎች
- ሙሀደራዎች
- ኒካህና ትዳርን የተመለከቱ ትምህርቶችና የተለያያዩ ሙስሊሙን ማህበረሰብ ሚጠቅሙና ሚያስተምሩ ትምህርቶች በተለያዩ ኡስታዞች በዚህ ቻናል ይቀርባል ።

Respecting scientists is not about kissing hands and feet, it is about receiving the knowledge they need !!!
This channel is where we learn Islamic knowledge and acquire great knowledge. The greatest of all knowledge is to know Allah properly. Lectures released by the channel
- Hadis
- Islamic Stories
- Resolutions
- Conflicts
- Nikah and marriage lessons and various lessons that will benefit and educate the Muslim community will be presented by various teachers on this channel.