መክሊት ዘተዋሕዶ Meklit the Tewahido
Welcome to " Meklit the Tewahido Youtube channel "
On this sprtiual channel ,you will find ancient Ethiopian church history, preachings ,songs of praise , sprtiual films,history of saints and other videos. Open your heart and enjoy God's miracles.
GOD BLESS YOU
እንኳን ወደ "መክሊት ዘተዋሕዶ ዩቲዩብ ቻናል " በደሕና መጡ።
ይህ ዩቱዩብ ቻናል ስለ ቅዱሳን ክብር ተዓምር ገድል ይናገራል:: መክሊት ዘተዋሕዶ ዩቱዩብ ቻናል ትምህርተ ወንጌልን፣ ያሬዳዊ ዝማሬዎችን፣ የቅዱሳንን ተጋድሎ፣ መንፈሳዊ ድራማዎችን፣ እንዲሁም ወቅታዊ ሁኔታዎችን የሚገልጹ መረጃዎች የሚተላልፍበት መንፈሳዊ ሚዲያ ነው፡፡ልብዎን ይክፈቱና ቃለ እግዚአብሔርን ያድምጡ። ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ
እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን