A person should look at himself and focus on himself in order to be himself
Stay with yourself to find yourself
ሰላም ለናተ ይሁን በዚ ቻናል ፍርሀታቹን እንድትጋፈጡት እና ማይቻል ነገር እንደሌለ እንድታምኑ በራሳቹ ሁሉንም ማድረግ የምትችሉ ሰው መሆናችሁን ሳይሆን ምንግራቹ !!ፈጣሪን ከያዛቹ ሁሉን ማድረግ እንደምትችሉ እንድታስተውሉ ነው።