MENU

Fun & Interesting

ቁርኣን በተጅዊድ እንቅራ

ቁርኣን በተጅዊድ እንቅራ

ኑ ቁርኣን እንቅራ
በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ነገሮች

1️⃣ አል ቃዒደቱ ኑራኒያ ለአዲስ ጀማሪ ተማሪዎች
2️⃣ መካከለኛ ለሆኑ ጀማሪ ተማሪዎች አል ቃዒደቱ ኑራኒያ
3️⃣ ቁርኣን ለአዲስ ጀማሪ ተማሪዎች
4️⃣ ተልቂኑል ሑሩፍ መለትም ፍደሎችን በተጅዊድ አቀራር መለማመድ
5️⃣ ቁርኣን በተጅዊድ አቀራር በሚገባ መልኩ እንሻ አላህ
6️⃣ የተጅዊድ ክታቦች
እና እነዚን የመሳሰሉ ነገሮች በዚህ ቻናል ይሰጣል
ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም
0931102253 መናገር ትችላላቹህ
+251910886715

نتعلم القرآن الكريم بالتجويد