MENU

Fun & Interesting

YDREAM interpretation መጽሐፍ-ቅዱሳዊ

YDREAM interpretation መጽሐፍ-ቅዱሳዊ

" እግዚአብሔር በአንድ መንገድ በሌላም ይናገራል፤ ሰው ግን አያስተውለውም። በሕልም፥ በሌሊት ራእይ፥ አፍላ እንቅልፍ በሰዎች ላይ ሲወድቅ፥ በአልጋ ላይ ተኝተው ሳሉ፥" ኢዮ. 33:14.

እግዚአብሔር በዋናነት በቃሉ ተናግሯል፤ በቃሉ ውስጥ ያለውን ሀሳቡን ደግሞ አንዳንድ ጊዜ በሕልም ይናገራል ይህም ለጽዮን ተጓዦች የመንገድ ስንቅ ይሆናል። የሌሊት ሕልም በአግባቡ ከተረዳን የየእለት ጉዞ አቅጣጫ ዝርዝር ክስተቶችን የያዘ መልዕክት ነው። ሰው ግን ካላስተዋለ እና ካልተረዳ ስንቅ ሳይሆን ጭንቅና ሸክም ይሆናል።

ውድ የክርስቶስ ተከታዮች! ወደቋሚ ቤታችን ወደሰማይ እስክንደርስ በምድር እንደእንግዳ ነንና ባለን ፀጋ መተጋገዝ አለብን።

የዚህ ገጽ ዓላማም ለነፍስና መንፈሳችን መብል የሚሆኑ ምግቦችን ማቀበል ነው።
ቻናሉ ለሌሎች እንዲደርስ share, subscribe & like በማድረግ ተባበሩ።
የግል አስተያየት ወይም የህልም ፍቺ ጥያቄ በቴሌግራም ቻናሌ
t.me/zion_dreamers

ወይም ቀጥታ መልዕክት ለመላክ t.me/zion_dreamer ይጠቀሙ