MENU

Fun & Interesting

ፍካሬ ሃይማኖት / fikare haimanot

ፍካሬ ሃይማኖት / fikare haimanot

ጌታችን ቅዱስ ቶማስን በልቡናው ውስጥ ያኖረውን ጥርጣሬና ጥያቄ ያርቅለት ዘንድ “ ያመንህ እንጂ ያላመንህ አትሁን ” /ዮሓ ፳፥፳፯/ እንዳለው ሰው በሃይማኖት ያለውን ጥያቄ ጠይቆ ይረዳ ዘንድ ይገባል እንጂ ወደ ጥርጣሬ ወደ ክህደት መግባት ኣይገባውምና ይህም ቻናል ስለሃይማኖታችን እንድንማማርበት የተከፈተ በመሆኑ ወደዚህ ማኅበር እናንተ እንድትሳተፉ ሌሎችንም እንድትጋብዙ ይሁን።