በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ውድ ባለማዕተቦቹ ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦቻችን የእግዚአብሔር ሰላም በህይወታችሁ ይብዛ፤ ጥበቃውም አይለያችሁ። እያልን:-
✍በዚህ "መዐዛ ቅዱሳን- meaza kidusan" መንፈሳዊ የዩቲዩብ ቻናል የተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓትና ቀኖና÷ስብከቶች÷ያሬዳዊ ዝማሬዎችና ልዩ ልዩ አገልሎቶችን የምናስተላልፍበት ቻናል ነው፡፡ በመሆኑም እናንተም ወገኖቻችን
#subscribe በማድረግ ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ
#share በማድረግም አገልግሎቱ ለሌሎች ወገኖቻችን እንዲደርስ ታድረጉ ዘንድ በአምላካችን በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
ለበለጠ መረጃና ለተለያየ አስተያየት በ0937375548 ይደውሉ። ስለአብሮነታችሁ ከልብ እናመሰግናለን።