MENU

Fun & Interesting

Kampala Medhanialem ካምፓላ መድኃኔዓለም

Kampala Medhanialem ካምፓላ መድኃኔዓለም

ይህ የካምፓላ መካነ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ህጋዊ የዩቲዩብ ገጽ ነው:: በዚህ የዩቲዩብ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዶግማና ቀኖና እንዲሁም ትውፊትን መሠረት ያደረጉ የሐይማኖት ትምህርቶችና ዝማሬዎች እንዲሁም መንፈሳዊ አገልግሎቶችና ካምፓላ መካነ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያንን የሚመለከቱ የልማትና ልዩ ልዩ መረጃዎች የሚተላለፉበት ገጽ ነው:: ይህንን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe, Share, እና Comment በማድረግ የቤተክርስቲያናችንን አገልግሎት እንድትደግፉ በአክብሮት እናሳስባለን::