MENU

Fun & Interesting

ሐይመት ሚዲያ / Haimmet Media

ሐይመት ሚዲያ / Haimmet Media

“በበጋ የሚያከማች ልጅ አስተዋይ ነው፤ በመከር የሚተኛ ግን እርሱ ራሱን ያስነውራል (ምሳሌ 10:4-5)”

በዚህ "ሐይመት ሚዲያ" የዩቱብ ቻናል የሚተላለፉ ዝግጅቶች የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት እምነት እና ሥርዓትን መሠረት በማድረግ የሚዘጋጁ ሲሆን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን ሃይማኖታዊ እና ማኅበራዊ ጎዳዮች በጥልቀት የሚዳሰሱበት በሐይመት መልቲ ሚዲያ ባለቤትነት የሚመራ መድረክ ነው። አገግሎታችንን ስለምትደግፉ እናመሰግናለን!!