ይህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ደብረ አሚን ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን በሚገኝው በምክሐ ደናግል ማርያም ወጣቶቸ መንፈሳዊ ማኅበር (ሰ/ት/ቤት) እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ቻናል ነው፡፡
በዚህ ቻናል ስብከት መዝሙር ፣የቤተክርስቲያን፣ ምንባባት፣ ጥናታዊ ጽሑፍ፣ ክብረ በዓላት፣ መንፈሳዊ ጉዞ ፣ቃለመጠይት፣ ድንቅ ተአምራትንና ሌሎችን ይዘን እንቀርባለን የዩቲዩብ ቻናለችን ሰብስክራይብ በማድርግ ይከታተሉን
ምክሐ ደናግል ማርያም ወጣቶቸ መንፈሳዊ ማኅበር (ሰ/ት/ቤት)
facebook - www.facebook.com/MkhonLedenagil
Instagram- www.instagram.com/mikhadenagil/?hl=en
Telegram -t.me/Mikhadenagil
Youtube- youtube.com/channel/UCIiCKAoZVHXJ2mlKGXDGyPg
ሰልክ ቁጥር +251975424242
-