MENU

Fun & Interesting

ብራና ቲዩብ Brana Tube

ብራና ቲዩብ Brana Tube

ብራና ቲዩብ የተለያዩ መንፈሳዊ መልእክቶች፣ ያሬዳዊ ዝማሬዎችና ስብከቶች የሚቀርቡበት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ሥርዓትና ደንብ መሰረት የሚገለገልበት የዩትዩብ ቻናል ነው፡፡ መንፈሳዊ መልእክቶች በሁሉ ለሁሉ እንዲዳረሱ ውድ የተዋሕዶ ልጆች የሆናችሁ ሁላችሁ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር እንድታደርጉ በፍቅር እንጋብዛለን፡፡ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ጸንታ ትኑር፡፡