በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው ሀገረ ስብከት የርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የቀጥታ ስርጭት ማስተላለፊያ ድህረ ገጽ ነው አድራሻችን
1350 Buchanan St. NW Washington DC 20011
በዚህ ድህረ ገጽ የጌታችን እና የአምላካችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ወንጌል ለትውልድ ይሰበካል ።በዚህ ድህረ ገጽ የሚተላለፈው ሰማያዊ መልእክት ለእርስዎ እንዲሁም ለሁሉም የሚጠቅም ነውና subscribe በማድረግ የድህረ ገጹ አባል በመሆን ለሌሎችም እንዲዳረስ በማካፈል (share)በማድረግ አስተዋጽዖ ያደርጉ ዘንድ እንጠይቃለን ።የመረጃ ክፍሉ አገልግሎቱን በተጠናከረ መልኩ እንዲቀጥል በጸሎት እንዲያሳስቡ እየጠየቅን ክፍሉን በሀሳብና በሚያስፈልጉት መገልገያዎች ለማገዝ የአስተዳደር ክፍሉን በማነጋገር የበረከቱ ተሳታፉ እንዲሆኑ እንጋብዛለን
Dskmeotcdc@gmail.com
2026298702
2022764115