Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
እንኳን ደህና መጣችሁ
ይህ ይፋዊ የደብረ ገሊላ ዐማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤት ገጽ ነው፡፡
በዚህ ገጽ ፡
- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት የጠበቁ ትምህርቶችን እናሰራጫለን፡፡
- የቅድስት ቤተክርስቲያናችን እና የሰንበት ት/ቤቱን እንቅስቃሴ ወቅታዊ መረጃ እናደርስበታለን፡፡
ሌሎችም እንዲማሩበት አባክሆ ያጋሩት!
በእነዚህ ገጾች ቤተሰብ ይሁኑን፤
ለወዳጅዎም ያጋሩ! እናመሰግናለን፡፡
የዩቲዩብ ቻናል፡
youtu.be/EMislene
የቴሌግራም ቻናል
t.me/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
www.instagram.com/egziabher_m...
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org