እንኳን ወደ ሐበሻ ፊደል የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ ይህ ቻናል የተከፈተው ከዚህ በፊት ባልሆነ አጋጣሚ ትምህርት ላልተማራችሁ ወይም ላቋረጣችሁ ወይም ደግሞ ተጨማሪ ቋንቋ መማር ለምትፈልጉ የተዘጋጀ ነዉ ።
በዚህ ቻናል በተከታታይ የምንለቀውን ቪዲዮ እስከ መጨረሻው በማየት እና subscribe & like በማድረግ እንድታበረታቱን ።
ጥሩ እውቀት እንደምታገኙበት አልጠራጠርም ሰላም ሁኑ።
በተጨማሪ ደግሞ በ online መማር ለምትፈልጉ
በ +251974442335 በመደወል
በ imo
telegram
WhatsApp
ማነጋገር ትችላላችሁ ።