Lbe Amlak Media - ልበ አምላክ ሚዲያ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ። ብጹዕ ሕዝብ ዘእግዚአብሔር አምላኩ ።
ይህ Lbe Amlak Media - ልበ አምላክ ሚዲያ የyoutube ቻናል ነው!!
በዚህ Lbe Amlak Media - ልበ አምላክ ሚዲያ በተሰኘው ኦርቶዶክሳዊ የyoutube ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ስርአትና ደንብን የጠበቁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች ፣ ወረቦች ፣ መንፈሳዊ ፊልሞች ፣ እንዲሁም የበጎ አድራጎት ተግባራት ይተላለፉበታል ። subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ !!!