"ቴቄል ማለት:- በሚዛን ተመዘንክ ቀለህም ተገኘህ ማለት ነው" (ዳን 5:27)
ይህ ገጽ ከቤተክርስቲያን ውጪ የሆኑ እምነቶች የስህተት አስተምህሮዎቻቸው በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ትምህርት የሚመዘንበትና "ቴቄል" የሚባልበት ገጽ ነው። የዚህ ገጽ ዋና ዓላማ ሰዎች የቤተክርስቲያንን እውነተኛ ትምህርት እንዲያውቁና በቤተክርስቲያን የሌሉ ሰዎች ወደ ቤተክርስቲያን እንዲጨመሩ ማድረግ ነው።
በገጹ የተለያዩ ክርስቲያናዊ መልሶች ይሰጣሉ፣ ሥርዓታዊ ውይይቶችም ይደረጋሉ።