WELCOME TO DARUL SUNNAH-ዳሩል ሱና CHANNEL
---------------------------------------------------------
አሰላሙአለይኩም ወ ረህመቱላሂ ወበረካቱህ !!
የአላህ ሰላምና እዝነት በናንተ ላይ ይሁን።
እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ፣ ከስራችን ብዙ ጠቃሚ እውቀት እንደሚያገኙ ተስፋ እናደርጋለን።
በዚህ የእምነት ፍለጋ ጉዞ ላይ እንድትሳተፉን እንጋብዛችኋለን እና ስለ እስልምና የበለጠ ለማወቅ እንድትችሉ ከታማኝ ምንጮች ጋር በደንብ እንድታገናኙን እንጋብዛችኋለን።
ይህንን ቻናል SUBSCRIBE እና LIKE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አላማችን ባለችን ትንሽ እውቀት ኡማውን ማስተማርና ማስታወስ ነው ፡፡
ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር በማድረግ ያበረታቱን። 🔔
ቃል ተዓሊ:
ومن أحسن قولا من دعا إلى الله وعمل صالحا وقال ኢኒ من المسلمين.
አላህ እንዲህ ይላል፡-
ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራና «እኔ የሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ንግግሩ ያማረ ማነው።
ስለዚህ የእስልምናን መልእክት ለሌሎች ማስተላለፍ ግዴታችን ነው።
----------------------------------------------------
ጀዛኩሙላሁ ኸይር ጀዛ ...!
👇
ለተጨማሪ ሰብስክራይብ ያድርጉ። 🔔
youtube.com/@Darul-Sunnah