MENU

Fun & Interesting

Komos Aba Samuel Tesema

Komos Aba Samuel Tesema

በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

የአብ ጸጋ የወልድ ቸርነት የመንፈሰ ቅዱስ ሕብረት አንድነት የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋራ ይሁን። ባላችሁበት ሁሉ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ። አገራችንንም አለማችንንም ሰላም ያድርግልን።

ሰብስክራብ በማድረግ የደዉሉንም ምልክት በመጫን በየእለቱ የሚሰጠው ትምህርት እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
ለሌሎች ወዳጅ ዘመዶችም በመንገርና በማካፈል ሁላችንም መንፈሳዊ ግዴታችንን እንድንወጣ በእግዚአብሔር ስም እንገልጻለን እንጋብዛለን።

በዚ ቻናል የሚለቀቀው በቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ መንፍሳዊ ፕሮግራም አገልግሎት የሚሰጥበት ፕሮግራም ነው፡፡

የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችህን ጋር ይሁን።

ሰላም ለዓለም ሁሉ ይሁንልን አሜን!!