MENU

Fun & Interesting

Wenfit Media- ወንፊት ሚዲያ

Wenfit Media- ወንፊት ሚዲያ

ሰላም ጤና ይስጥልን ይህ ወንፊት ሚዲያ ነው፡፡ ወንፊት ሚዲያን ሰብስክራይቭ በማድርግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
የወንፊትን ጥቅም ሰው ሁሉ መች ያውቃል
ጤፉን አሳልፎ እብቅ ያስወግዳል
ስንዴን አሳልፎ እንክርዳድ ያግዳል
መልካሙን Upload መጥፎውን Ignore
ወንፊትዬ ሚዲያ ይህንን ያደርጋል
ታዳ ሰብስክራይብ ለምን ይታለፋል
ሰብስክራይብ ማድርግ ቤተሰብ ያደርጋል::
እናንተን ውድ ቤተሰቦቻችንን ፈታ ዘና ሊያደርጉ የሚችሉ Reaction ፤ አጫጭር ድራማውች፣ ወጎች፣ ቀልዶች፣ ጭውውቶች ተሰናድተው ወደ እናንተ ይቀርባሉ እናተ ስብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡like comment እንድሁም Share በማድርግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ ::በዚህ ቻናል ተጨማሪ እውቀት ያገኛሉ ይዝናናሉ፡፡ ሰብስክይብ በማድርግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡የምንጭነው ቪዲዮ ወዳው እንደጫነው እንዲደርሰወት የደውል ምልክቱን ይንኩ፡፡ሰብስክራይብ ስለምታደርጉ እናመሰግናለን ወንፊት ሚዲያ::