የአርሰናል የዝውውር፣የጨዋታ ትንተናዎች የሚቀርብበት ከክለባችን ጋር የተያያዙ የተዛቡ መረጃዎችን እያጠራን ተአማኒ በሆነና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ለናንተ በማቅረብ አሪፍ የመድፈኞቹ ቤተሰብ መገንባት ዋንኛ አላማችን ነው። ቤተሰብ እንሁን ረዥሙን ጉዞ አብረን እንጓዝ!
we build informed and updated gunners community. North London Forever vibe in Ethiopia.