ከ 9-12 ክፍል የሚገኙ ተማሪዎች የክፍል ውጤታቸውን ከ 95% በላይ እና የ 12ኛ ክፍል ማትሪክ ፈተናቸውን ከ 500 በላይ አምጥተው ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ የሚረዳ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። በአዲሱ ካሪኩለም መሰረት እያንዳንዱን ትምህርት በቀላልና በሚገባ መንገድ አስጠንቶ፣ የማትሪክ ጥያቄ አሰርቶ ለፈተና ያዘጋጃል። ተማሪዎች በፍጥነት ለውጥ እንዲያመጡ በማሰብ በ 1 ሰዓት ውስጥ 1 Unit እንጨርሳለን፤ ለእያንዳንዱ Unit በጥንቃቄ የተዘጋጀ አጭር ኖት (አጤሬራ) ለተማሪዎች እንሰጣለን። አሁኑኑ ለመጀመር አፕሊኪሽኑን ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ስልክዎ ላይ ጭነው ከኛ ጋር ማጥናት ይጀምሩ።
play.google.com/store/apps/datasafety?id=com.inspi…