ሰሞንኛ የውጪ እና የሀገር ውስጥ ወታደራዊ መረጃዎች ላይ የሚያተኩር፣ ልዩ ሚድያ ነው፡፡ ልዩ ጥንቅሮች ጥንቅቅ ካለ መረጃ እና አቀራራብ ጋር ሰሞነኛ በየቀኑ መረጃ ያደርሳል፡፡
የኢትዮጵያን በጎ ጎን የሚገነቡ እውነታዎች እኛ ዘንድ አሉ፣ ስለአገሮ ቀናውን መረጃ መስማት ካሰኞት ሰሞነኛን ይታደሙ፡፡ አለማችንን እና ፍጥጫዋን ከወታደራዊ አቅም እይታም እናስቃኛለን ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ሰሞነኛን ያበርቱ ።
ቪዲዮዎቻችንን ላይክ እና ሼር ፣ አስተያየት ካላችሁ በኮመንት መስጫው እና በፌስቡክ ገፃችን ልታጋሩን ትችላላቹ ፣ ትክክለኛው የፌስቡክ ገፃችን ይህ ነው -- bit.ly/3qQnQkw
እውነት እና ንጋት እያደር እንደሚጠራው የኢትዮጵያ አሸናፊነትም ሀቁ ይታያል፣ አገራችን ፀንታ በርትታ ትኖራለች