MENU

Fun & Interesting

HABESHAN RECAP | ሐበሻን ሪካፕ

HABESHAN RECAP | ሐበሻን ሪካፕ

ሰላም 👋 እንኳን በደህና ወደ HABEሻን RECAP ቻናል መጡ 🍿ከፋንዲሻችን🍿 አንድ ሁለት እያላቹ ቻናላችን ያፈራውን ፊልም ተጋበዙልን
እየበሉ እየተዝናኑ መቼም ዝም አይባልም እና SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑን
እናመሰግናለን።
ይህ ቻናል የውጭ ሀገር ፊልሞች ማለትም የሆሊውድ፣የቦሊውድ፣የቱርክና የኮሪያ ወጥ የሆኑእና ተከታታይ ፊልሞችን ለኢትዮጲያ ፊልም ወዳጆች እንዲመለከቷቸው በአጭሩ የፊልሙን ታሪክ የምናስረዳበት ሲሆን ሙሉ ፊልሙንም ለመመልከት እንደሚረዳ እንዲያጓጓ ተደርጎ ይዘጋጃል።
Hello,welcome to HABESHAN RECAP movie recap channel..this channels intention and purpose is to review the plot of foreign films in attractive way to our beloved ethiopian subscribers.since it is difficult to watch foreign movies in ethiopia this channel will provide the plots in way to our watchers get to like foriegn movies.