MENU

Fun & Interesting

ከኖርኩት

ከኖርኩት

ከኖርኩት ሚዲያ እንደ ኢትዮጺያ አቆጣጠር በ 2016 በ ሳሙኤል መንግስቱ ተመሰረተ ከስሙ እንደምንረዳው የሰውን ልጅ ኑሮ፣የህይወት ተሞክሮ መሰረት በማድረግ ሰው የመሆንን ውበት ለማንፀባረቅ በማለም ወደ ህዝብ መቅረብ ጀመረ
ምንም በ እድሜ ትንሽ ቢሆንም በአጭር ጊዜ ውስጥ ተቀባይነትን አግኝቷል።
በቀጣይ በይበልጥ የሰው ለሰው መተሳሰር፣ባህል፣ዕሴት እና ተሞክሮ ላይ ያተኮሩ ከልብ ወደ ልብ በሚፈሱ ፕሮግራሞች እየሰፋን እንሄዳለን ከኛ ጋር ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን

ብዙዎች በሚመለከቱት በዚህ ሚዲያ ላይ ምርት እና አገልግሎትዎን እንዲሁም ድርጅትዎን ማስተዋወቅ ከፈለጉ በዚህ ስልክ ይደውሉ 0912744769