MENU

Fun & Interesting

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

"ምርጥ ጓደኛ ማለት በውስጥህ ያለውን ምርጥ ማንነት እንድታወጣ የሚረዳህ ነው" ብሎ ነበር ታላቁ የፈጠራ ሰው ሔንሪ ፎርድ።

ኢንስፓየር ኢትዮጵያም በማህበራዊ ሚዲያ በዩቲዩብ፣ በቲክቶክ እና በቴሌግራም ከ 1.3 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ምርጥ ጓደኛ ነው። ከዕውቀት ጋር መነቃቃት ያለው ሰው ከፈጣሪ ጋር ሆኖ የማያሳካው ነገር የለም! አብረን ወደ ከፍታው እንወጣለን!

Inspire Ethiopia🙌
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!