MENU

Fun & Interesting

Ahaz tube አኃዝ

Ahaz tube አኃዝ

የኢትየጵያ አባቶችና እናቶች ለዘማናት ያካበቱትን እውቀት፥የህይወት ክህሎትና ልምድ እንዲሁም የሌላውን ማህበረሰብንም ኢትዮጵያዊ ለዛ ሰጥቶ ለኛ እንዲሆን አድርጉ የአሁኑ ትውልድ እንዲጠቀምበት፤ ካለፈው ተምሮ ዛሬን እና የወደፊቱን እንዲያሳምርበት ለማስቻል በጎ መሻትን ሰንቆ አሐዱ ብሎ አእላፋት ዝግጅቶችን ለማቅረብ ተስፋ አድርጎ የተመሠረተ በይነመረብ/ትዩብ/ ነው።
ኢትዮጵያውነት በአምሳሉ የፈጠረውን የሰውነትን ሚስጥር መረዳት ነው።