ሰዎች በውስጣችን አንዳች ሀይል ባይኖር እንዴት እንዲህ ያለ አዝቅጥ ውስጥ እንገባለን? አጋንንት በሰው ላይ እየተጫወቱ መሆን አለበት::ግን መላዕክትም ሊረዱን ሁሌም አብረውን አሉ::ስለዚህጉዳይ ከዶ/ር አብርሃም አምሃ ጋር ተወያይተናል::