የጮቤ ጨዋታ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው 1v1 የእግር ኳስ ውድድር ነው። 32 ተጫዋቾች ለትልቁ የ10,000 ብር ሽልማት የተፋለሙበት ሁለተኛ ጨዋታ ይዘንላችሁ መጥተናል።
በቀጣይ ይዘንላችሁ የምንመጣቸውን በገራሚ ትንቅንቆች የታጨቁ ጨዋታዎች እንዳያመልጣችሁ!
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ እና በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉን። (TikTok፣ Instagram እና Facebook)
Yechobe Chewata is the first 1v1 football competition in Ethiopia. We just had our first tournament where 32 players fight for the big prize of 10,000 birr!
Don't miss future episodes full of action packed games!
Subscribe to our YouTube Channel and Follow us on all our social media. (TikTok, Instagram and Facebook)