#የየካቲ _ኪዳነ_ምሕረት_አንገርጋሪ #yekatit_kidane_mihiret_angergari #ወረብ yekatit kidane mihiret wereb በሊቀ አእላፍ መምህር ልሳነወረቅ መንግሥቱ #አንገርጋሪ ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር፤ ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ፤ አንቲ ምስራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ፤ አማን፤ ኪዳንኪ ኢየኃልቅ።