MENU

Fun & Interesting

የተፈላጊ ሰው ሚስጥር /ከስነወርቅ ታዬ ጋር /Yisakor pictures 2022 ይሳኮር ፒክቸርስ

Yisakor pictures 234,858 2 years ago
Video Not Working? Fix It Now

ተፈላጊ መሆን የሁላችንም ምኞት ነው ምክንያቱም ተፈላጊ ሰዎች የሚፈልጉትን በቀላሉ ያገኛሉ። በስራ፣ በቢዝነስ፣ በፍቅር ግንኙነትና ከሰዎች ጋር ባለህ ቅርርብ እስከመጨረሻው ተፈላጊ የሚያደርግህ መጀመሪያ የራስህ ማንነት ነው፤ ከዚያ ሁኔታዎችና ዕድሎች ላንተ ማድላት ይጀምራሉ። ታዲያ እንዴት ነው ተፈላጊ ማንነት የምትገነባው? በዚህ ቪዲዮ ከህይወት አሰልጣኝ ስነወርቅ ታዬ ጋር ድንቅ በሆነ አቀራረብ ይዘንላቹ መተናል። አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ https://www.youtube.com/channel/UCsGHJ_Rp0QWmdy0ke7wsO0g ------ Contents of this video----------------- 00:00 መግቢያ 01:56 በህይወትህ ወሳኙ ነገር 03:16 አመለካከት 06:24 አላማ 10:23 መክሊት 13:01 SWOT 15:10 ጥልቅ ፍላጎት 19:15 ውሎ 21:17 እምነት 26:38 በቀጣይ ክፍል #ethiopia #habesha #inspireethiopia #motivation #ethionews #Comedianeshetu #donkeytube

Comment