"በማህበረሰባችን ላይ መጭበርበር እየተካሄደ ነው " ተብሎ ለተነሳው ወቀሳ ……የተሰጠው ምላሽ "አብዛኛው ሰው በእርዳታ (go fund me) በሚቀበርበት ህብረተሰብ ሰውን እያስፈራራች ሰውን እንዳይጠቀም እያደረገችው ነው " ሲሉ… በሰፊው ምላሽ የሰጡ ሲሆን አድማጭ እውታውን አዳምጦ ይወስን ስንል በስፋት አቅርበነዋል