MENU

Fun & Interesting

"ሁሉንም እውነተኛ የቤተሰብ ታሪኬን በ Youtube እለቃለሁ" ተዋናይት ገነት ንጋቱ | Genet Negatu | Reality Show | Seifu on EBS

Seifu ON EBS 1,226,758 5 years ago
Video Not Working? Fix It Now

አሰላ ከተማ ተወልዳ ያደገችው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቲያትር የመጀመሪያ ዲግሪዋን የሰራችው ከአራት ልጇቿ አባትም ከተባባሪ ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ጀዋሬ ጋር የነበራቸው ትዳርም ሳይሰምር ቀርቷል:: ተዋናይት ፣ ደራሲ ፣ አዘጋጅ አርቲስት ገነት ንጋቱ ተወዳጅነትንና ተደናቂነትን በሰፊው ማግኘት የጀመረችው "ውሳኔ | Wesane" በተሰኘው አሳዛኝ የቤተሰብ ፊልም ነበር:: "ውሳኔ 2 | Wesane 2" ፣ "ማንነት | Manenet" ፣ "ሀማሻ | Hamasha" ፊልሞች እንዲሁም የ ኢቲቪ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ "ሰው ለሰው| Sew Le Sew" እና የ ኢቢኤስ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ " ሞጋቾች | Mogachoch" ላይ ድንቅ የትወና ብቃቶች ለአድናቂዎቾ አሳይታለች እንዲሁም "አሸወይና | Asheweyena" የሚል የሬዲዮ ፕሮግራም ታቀርብ ነበር:: "ሁሉንም እውነተኛ የቤተሰብ ታሪኬን በ YouTube እለቃለሁ" ተዋናይት ገነት ንጋቷ | Ethiopian Artist Genet Negatu's Family Reality Show on YouTube አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ Subscribe Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM Seifu on EBS 2 - https://bit.ly/2LQi92u #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Comment