MENU

Fun & Interesting

የፍቅር አሰጣጧ ልዩ ነው! በነፍሴ እወዳታለው ግን ባል ነች | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.40|​⁠@adotcinema1

Manyazewal Eshetu 147,258 lượt xem 9 months ago
Video Not Working? Fix It Now

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::

በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::

በዚህ በአርባኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከናትናኤል ዳዊት ( @adotcinema1 ) ጋር ጥልቅ ውይይት አድርጏል:: በቆይታቸውም ስለናትናኤል ዳዊት የፍቅር ህይወት :አላማውን ለመኖር ስለከፈለው ዋጋ : ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ( @MARSILTVWORLDWIDE ) ጋር ስለንበረው የስራ ቆይታ እናስለህይወቱ ውጣውረድ በጥልቀት ተወያይተዋል።መልካም ቆይታ::

Comment