MENU

Fun & Interesting

የ ሞት ፍልስፍና || በ ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም || የ ዋኒያ የ ኮከብ እንግዳ||ክፍል 2 (የመጨረሻ) #training #ethiopia #mindset #quran

Wania Trading S.C 60,059 lượt xem 9 months ago
Video Not Working? Fix It Now

for more/ለበለጠ መረጃ
በአድራሻዎቻችን ያናግሩን👇
☎️ 0935608888

💼join our Telegram channel 👇
https://t.me/WANIA_ISLAM_SELF_HELP

join our ticktok channel
https://vm.tiktok.com/ZMjMBy2hG/👇

join our Facebook page 👇


/ profile.php ustaz #khalid #kberom

#training #life #ethiopia #ኢትዮጵያ #mindset #islamicworld #quraan
#amharic #



ይህ በየ 15 ቀኑ የሚካሄድ  የዋኒያ 'የኮከብ እንግዳ' ሰአት የተሰኘ ዝግጅት ሲሆን ፥ ተፅእኖ ፈጣሪ እና ታዋቂ ከ ኡማው የተገኙ ግለሰቦች በመረጡት ያቀራረብ ቅርፅ እና ይዘት ሀሳባቸውን ይዘው የሚቀርቡበት በዋኒያ አክሲዮን ማህበር የሚዘጋጅ የሀሙስ ምሽት መድረክ ነው።

ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮምም የዚህ ምሽት ተረኛ ተጋባዥ እንግዳችን የነበረ ሲሆን ፤ ከዚህ በፊት በሚታወቅበት ቁርአንን በአዲስ እይታ የማሳየት እና የመተንተን እንዲሁም ለሰው ልጆች ልቦና እና ስሜት ቅርብ በሆነ መንገድ የማቅረብ ችሎታው 'የሞት ፍልስፍና' በሚል ርእስ ለዋኒያ ታዳሚዎችም ስለሞት አስደማሚ የሆኑ ሀሳቦች ከቁርአን አንቀፅ እየጠቀሰ (ከኢስላማዊ እይታ አንፃር) ሲያስረዳ እና ሲያስተምር አምሽቷል።

እንዲሁም ምሽቱ ላይ ከተገኙት ተመልካቾች ጋር ውይይት/የጥያቄ እና መልስ ሰአት ነበረው

በዚህ 2ተኛ እና የመጨረሻ ክፍል መሉውን የፕሮግራም ይዘት ተፈጥሮአዊ ይዘቱን ሳይለቅ ይመጥናል ባልነው መልክ
አቀናብረን አቅርበናል።

እንደምትማሩበት እና እንደምትዝናኑበት ልባዊ እምነታችን ነው።

በመጨረሻም ጥሪያችንን አክብሮ በመገኘት መድረካችንን በአላህ ቃል ያስዋበልንን ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮምን እንዲሁም ምሽቱን በታዳሚነት የተገኙልንን እንግዶቻችን ከልብ እናመሠግናለን።

አልሃምዱሊላህ!



This is an event called Wania's 'Star Guest' hour, held every 15 days, and it is a Thursday night forum organized by Wania Stock Association, where influential and famous individuals from the ummah present their thoughts in the form and content of their choice.

Ustaz Khalid Kibrom was our guest on duty this evening; His ability to present and analyze the Qur'an from a new perspective, which he was known for before, and to present it in a way that is suitable for human beings, he explained and taught the topic of the 'philosophy of death' to the Wania audience, quoting passages from the Qur'an (from an Islamic point of view).

There was also a discussion/question and answer session with the audience In this 2nd and last part, the entire content of the program comes without leaving its natural content We have compiled and presented it.

It is our sincere belief that you will enjoy it and learn as much as you do. Finally, we would like to sincerely thank Ustaz Khalid Kibrom, who graced our stage with the words of God by honoring our call, and our guests who attended the evening. We invite you to follow us, the same night will be continued...

Inshallah

Comment