MENU

Fun & Interesting

የንጉስ ሰሎሞን ድብቅ ታሪክ: ከመጽሐፍ ቅዱስ ተቀንሷል የተባለው ሚስጥር ተገለፀ / Story Of King Solomon/ መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ

ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHTEM 41,848 lượt xem 2 weeks ago
Video Not Working? Fix It Now

#ሰለሞን #ታሪክ #መንፈሳዊ
KETARIK MAHTEM: WHERE HISTORY COMES TO LIFE!

የሰለሞን ኪዳን የንጉሥ ሰሎሞንን ታሪክ እና በክፉ ላይ መግዛቱን የሚናገር የአዋልድ ብሉይ ኪዳን ጽሑፍ ነው። ጽሑፉ በግሪክ የተፃፈ ሲሆን በ 1 ኛው ክፍለ ዘመን ዓ.ም እንደ ተጻፈ ይታመናል።

በጽሑፉ መሠረት ሰሎሞን ከመላእክት አለቃ ከቅዱስ ሚካኤል የአስማት ቀለበት ተቀበለ። በዚህ ቀለበት፣ ሰሎሞን ክፉዎችን መቆጣጠር እና ለእሱ እንዲሰሩ ማስገደድ ይችላል። ሰሎሞን ኃይሉን በኢየሩሳሌም የሚገኘውን ቤተ መቅደስ ለመሥራትና ታላቅ ጥበብ ለማግኘት ተጠቅሞበታል።

ሙሉ የመፅሐፉ ቅጂ በቴሌግራም ቻናላችን ይገኛል
https://t.me/ketarik_mahtem

🔘 ይህ ቻናል አለማችን አይታ ካሳለፈቻቸው ተቆጥረው ከማያልቁ መንፈሳዊ, አፈታሪካዊ እና እውነተኛ ታሪኮች ምርጥ ምርጡን ጥራት ባለው እና ስታንዳርዱ በጠበቀ ሁኔታ በአጭር ታሪክ መልክ ወደእርስዎ የሚቀርብበት ቦታ ነው።
እንደምትዝናኑበት እና አዲስ ነገር እንደምትጨብጡበት በማመን እንዲሠራላችሁ የምትፈልጉት ታሪክ ካለ ወይም ላላችሁ ማንኛውም አስተያየት 👇 ከታች ኮመንት አድርጉ።

አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዳያመልጥዎት በቴሌግራም ቻናላችን ይከተሉን 👉 https://t.me/ketarik_mahtem
መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ

Comment