ይህ መልዕክት በያዕቆብ መልዕክት ምዕራፍ አንድ ከቁጥር ሁለት እስከ አሥራ አምስት ላይ በመመስረት እንደ አማኞች ወደ ሕይወታችን የሚመጡትን ፈተናዎች እንዴት እንደምንለይ በጥልቀትና በስፋት የሚያስተምር መልዕክት ነው። መልዕክቱ በቃሉ አገልጋይ በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በአዲስ ልደት ቤተከርስቲያን ሲልቨር ስፕሪንግ የተሰጠ ነው።