MENU

Fun & Interesting

ድንገት የወጣችው የጉርሙ ሚስት መጨረሻ_ እጅግ አስገራሚው እና ውስብስቡ ወንጀል ምርመራ_እውነተኛ ታሪክ

Enkoy Media እንኮይ ሚዲያ 1,822 lượt xem 1 month ago
Video Not Working? Fix It Now

#EnkoyMedia#እንኮይሚዲያ#ትረካ_#ትረካ_አማርኛ_የታሪክ_የልቦለድ_መፅሃፍ
https://www.youtube.com/channel/UCbTYbKc8ZZutYLyf0kXbdoA?Sub-confirmation=1
https://t.me/enkoymedia.
ሰላም ውድ የእንኮይ ሚዲያ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ? ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከተለያዩ ጋዜጦች ፤ መፅሀፍት እና መጽሄቶች የምናገኛቸው የወንጀል ታሪኮች ላይ ትኩረታችንን በማድረግ በርካታ አስገራሚ፤ አሳዛኝ እና አስተማሪ የወንጀል ታሪኮችን እያቀረብን እንገኛለን፡፡ ዛሬም ቆየት ባለ ጊዜ የተደረገውን እና ብዙ ጊዜ፤ ጉልበት፤ ገንዘብ እና ልፋትን የጠየቀውን'' ጉርሙ እውነት ሚስቱን ገድሏል?'' በሚል ርዕስ የተደረገውን ሰፊ እና ውስብስብ አስገራሚ የወንጀል ምርመራ ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡

ተከታተሉት::

Comment