ቴክኖሎጂ ወይስ ቶንኮሎጂ? | የልጆችን አእምሮ እያወደመ ነው | ራስን እንደ ስልክ ቻርጅ አድርጎ ኃይል ማግኘት ይቻላል | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ | Ep.106
መንፈሳዊ እና የስብዕና ግንባታ ጥበብ ላይ የሚያተኩረው የማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት በአዲሱ ስቱዱዮ @drrodastadeseandromeda9034ን እንደገና ይዞ ቀርቧል::
በዛሬው 106ኛ ክፍል
1.የሰው ኃይል ምንድን ነው?
2.በጠዋት ኃይሉን የሚሰርቁ ኃይላት ምንድን ናቸው?
3.ቀኑን በሙሉ በኃይል ተሞልቶ እንዲውሉ ጠዋት ላይ ምን ያድርግ?
4.ስልክ ህፃናት ላይ ምን አይነት አደጋ አለው?
በእነዚህ እና በሌሎችም ጉዳዮች ዙርያ ውይይት አድርገናል::
በ19ኛው ሪትሪት ላይ ለመሳተፍ
በ0987209020
በ0944363431 ላይ ይደውሉ
የዶክተር ሮዳስ አዲሱ መጽሐፍ ሊንክ
👇👇👇👇👇👇
Mary in the old testament
https://a.co/d/hEmO7bD
የዶክተር ሮዳስ YouTube
👇👇👇👇👇
@drrodastadeseandromeda9034