MENU

Fun & Interesting

ስወልድለት ሌላኛው ማንንቱን አየሁበት || እንተንፍስ #64 || ሲፈን

Manyazewal Eshetu 49,424 lượt xem 1 week ago
Video Not Working? Fix It Now

ተማሪ እያለች የወዳጇ ፍቅረኛ ነበር::ከፍቅረኛው ጋር ሲጋጭ እሷን ለማስቀናት የፍቅር ጥያቄ አቀረበላት::እሷም ሳታውቀው አፈቀረችው::ለእሱ ብላ ከቤተሰብ ጋር ተጋጨች::አረገዝችለት::እሱም ተቀየረ::ሴቶች ጋር በፊቷ ማውራት ጀመረ::አእምሯንም ሰበረ::ከቤተሰቦቿ ጋር ያለው ግንኙነት ተበላሽ::በህይወቷ ለማመን የሚከብደው ታሪክም ተጀመረ::

Comment