MENU

Fun & Interesting

እሱ ባያፈቅረኝም ልረሳው አልቻልኩኝም | ሁለቱም አይኖቼ ጠፉ | ድንግል ብትፈውሳቸውም ስለቴን ግን ረሳሁት | አመለወርቅ | እንተንፍስ #40

Manyazewal Eshetu 163,542 lượt xem 2 months ago
Video Not Working? Fix It Now

በስምንት አመቷ የአይጥ መርዝ በልታ ራሷን ለማጥፋት ሞከረች::

በልጅነቷ ከሰው ቤት ወደ ሰው ቤት በሰራተኝነት ስትመላለስ እንዲውም በአረብ ሀገር ህምም እና ስቃይን አይታለች::

ገና በ13 አመቷ መስተንግዶ ስትሰራ ሴተኛ አዳሪነት ነው የምትሰራው ተብላ በማሀረሰቡ ተገላለች::

ሳታስተውል ከሱሰኛ ጏደኞች ጋር ገጥማ የጫት : የሲጋራ : የመጠጥ እና የሺሻ ሱስ ውስጥ ገብታለች::

ሱሱ አይሎባት ገንዘብ አሳጣት::ለዚህም መፍትሄ ጫት ቤት ተቀጠረች::

አንድ ቀን ግን ከሁሉም የከፋው አጋጣሚ ደረሰባት::
በአጋጣሚ ያገኘችው የታክሲ ሹፌር ሸውዶ አልብርጎ ተከራይቶ ደፈራት::

የሰከረ ረዳቱም ሊደፍራት ሲሞክር ገፍትራው በሰፈሩ ወደ ምታውቀው ቪዲዮ ቤት ገባች::

የቪዲዮ ቤት አከራዩም ከሌሊቱ 10 ሰዓት በዛው እለት ደፈራት::

እሷ ግን መጀመርያ ከደፈራት የታክሲ ሾፌር ፍቅር ያዛት::እሱ ግን አይፈልጋትም::

በጭንቀት በሽታ ውስጥ ወደቀች የሁለት አይኗቿን የማየት አቅም አጣች::ድንግል ማርያምን እንድታበራላት ተማፀነች::

ከብዙ ውጣ ውረድ በኃላ በማንያዘዋል እሸቱ ግቢ ተግኘች::

Comment