ከውጪ ሀገር ገንዘብ ይዛ መጣች::ታሞ የረዳችው ሰው አታሏት በመተት አገባት::መኪና እና ቤት ገዛችለት ::ሁለት ወለደችለት::እንፋታ አላት::በሌላ ሰው ለወጣት::