ሁለተኛ ፍቅረኛዬም ሰራተኛውን አስረገዘ || ሶስተኛ ፍቅረኛዬም ሰባት አመቴን አባከኖት ተለያይን|| ሴቶች ከእኔ ህይወት ተማሩ|| እንተንፍስ #13
ሰርጉ ሊደረግ ሽማግሌ ተልኮ ሚዜዋ ባሏ ጋር የፍቅር ግንኙነት ትጀምራለች::ሁለተኛ ፍቅረኛዋ ጋር የፍቅር ግንኙንት ጀምራ ከሰራተኛዋ እንዳረገዘች ትሰማለች::ሶስተኛ ፍቅረኛዋም ሰባት አመት ጊዜዋን ገድሎ ይርቃታል::ይህ የእመቤት ጫላ ታሪክ ነው::ሙሉውን ተከታተሉ::