MENU

Fun & Interesting

እንደፈለገ ያደርገኝ ነበር || ፀፀቱ ግን ይገለኛል|| እንተንፍስ #14

Manyazewal Eshetu 104,619 lượt xem 1 year ago
Video Not Working? Fix It Now

በአረብ አገር አሰሪዋ መተት የተጎዳችው ሴት ታሪክ ነው::በመተት ተብትቧት የፈለገውን ነገር ያደርግባት ነበር::ምንም አታውቅም::ሁሉም ከሆነ በኃላ ታለቅሳለች::ለምን ትላለች::ልቧ ሁሌም እሱን ያስባል::አሁን ግን አገር ቤት ገብታለች::ታሪኳንም ታጋራለች::

Comment