MENU

Fun & Interesting

መርካቶዎች መንገድ አዘግተው ፣ ቲሸርት አሠርተውና ከልባቸው ጨፍረው ነው የዳሩን

Mese Show 152,923 lượt xem 3 months ago
Video Not Working? Fix It Now

መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው።


#abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples
#talkshow #entertainment #events
#interview

Comment