MENU

Fun & Interesting

ከሞት የተርፉት ኡስታዝ መሀመድ ሙስጠፋ

Azan Films Ahmed nurye 24,491 lượt xem 4 years ago
Video Not Working? Fix It Now

ከ አራት አመት በፊት ሀጅ ላይብዙ ሰው ሂወቱ አለፈ ብዙ ኢትዮጵያውያንም ሞተዋል ኡስታዝ መሀሙድ ሙስጠፋ ከፍተኛ ጉዳትም ደርሶባቸው ነበር ለህክምናም ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ከፍተኛ ርብርብ አድርገዋል
አሁን በምርኩዝ ነው የሚራመዱት በአላህ ተአምር ተርፈዋል ኩላሊት ያስፈልጋል ሲባል ብዙ ሙስሊሞች ኩላሊት እንሰጣለን ብለው የተዘጋጁም እንደነበር ትዝታችን ነው
ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ ጥንካሬ ብስለት አስተዋይነትን እሳቸው ጋር አለ
AZAN. FILMS. AHMED NURIYE ( ጥበባዊ ጥሪ)

LIKE. SHARE. SUBSCRIBE ማድርግ እንዳትርሱ
0911227666. 0911825975.

Comment