MENU

Fun & Interesting

አምስተኛው ደርስ || ተንዊን ያላቸው ፊደላት አነባበብ / አት ተንዊን|| የonline ተማሪዎች በጠዋት ፈረቃ || Class 7 - Group A

Video Not Working? Fix It Now

የቁርኣን ንባብ ትምህርት
ከአል ሙኒር ቁርኣን አካዳሚ ጋር
📌 የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች
- አል ቃዒደቱ ኑራኒያህ (ለጀማሪዎች)
- በተጅዊድ የቁርኣን ንባብ
- የቁርኣን ሒፍዝ
📍ከዚሁ ጋር ተያይዞ
- ልዩ የተጅዊድ ትምህርት (ለጀማሪዎች)
- ልዩ የተጅዊድ ትምህርት (ቁርኣንን ማንበብ ለሚችሉ)
- ገደብ ያላቸው የተጅዊድ ኮርሶች

🔹ለልጆች ; ለሴቶች ; ለወንዶች
🔹በሁሉም የእድሜ ክልል ለሚገኙ በሙሉ
🔹በዙም በዋትስ አፕ በቴሌግራም
- እኛ ጋር ሲማሩ ጥራት ያለው ትምህርት እና እውቅና ያለው የምስክር ወረቀትንም ያገኛሉ!
📍ለመዝገብ
በ ስልክ ቁጥር
+251 91 404 2804
+251 91 489 8979
+966 50 410 3286
በዋትስ አፕ ; ቴሌግራም ; እንድሁም ቀጥታ በመደወል መመዝገብ ይችላሉ::

©️Al Munir Quranic Academy- አል ሙኒር ቁርኣን አካዳሚ

Comment