MENU

Fun & Interesting

እናት ለልጇ ስትል...................................!!!!!!

ገብር ኄር ሚዲያ 62 lượt xem 1 week ago
Video Not Working? Fix It Now

ገብር ኄር ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ገብር ኄር ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
ይሄ ገብር ኄር ሚዲያ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር መንፈሳዊ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ የተለያዩ ገዳማትና እና አድባራትን እናስተዊውቃለን የተለያዩ ገዳማት ላይ መንፈሳዊ ጉዞወችን እናዘጋጃለን ከእኛ ጋር ለመጓዝ ወይም አስተያየት ለመስጠት 0912016580/ 0909565700 ደዉሉ ሰብስክራብ ስላደረጉ እናመሰግናለን
ገብር ኄር ሚዲያ የበጎአድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
ገብር ኄር ሚዲያ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶችን ወደናተ ያደርሳል
ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ
0912016580/0909565700

Comment