በዛሬው ቪድዮ ከ "ረ" እስከ "ሮ" ባሉ ፊደላት የአማርኛ ቃላትን እየመሠረትን አይተናል። ስለዚህ ጠንክራችሁ ተማሩ ቤተሰቦቼ ። ምናልባት ጥያቄ ካላችሁ እና የተለማመዳችሁትን እንዳይላችሁ ከፈለጋችሁ ከስር ባለው የቴሌግራም ቡድን ላይ አናግሩኝ።
ቴሌግራም:https://t.me/LisaneKulu
መልካም ትምህርት
ከ"ሀ" እስከ "ሆ": https://youtu.be/EftmnzkywdM?si=EF-AR_h6-nVCRPXC
ከ" ለ" እስከ "ሎ": https://youtu.be/R6RIwXJy5tE?si=HAIfLTR0Slbz5Aaq
ከ" ሐ" እስከ "ሖ": https://youtu.be/rM7kYL_XU2g
ከ" መ" እስከ "ሞ": https://youtu.be/pShJJBbpHQk